August 26, 2026 By dawit Time to read less than 1 minute በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው 76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና ጉባዔ አዲስ አበባ በሚገኘው የአድዋ ድል መታሰቢያ የመክፈቻ መርሃግብር በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ ከ40 በላይ የአፍሪካ ሃገራት የጤና ሚኒስትሮች፣ ተወካዮች የዓለም ጤና ድርጅት እና ሌሎች አለም አቀፍ ተቋማት፣ ተመራማሪዎች እና ባለድርሻ አካላት በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። Log in or register to post comments4 views