28ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ

  • Time to read less than 1 minute
28ኛው

"እምርታዊ ሪፎርም ለሉዓላዊና የማይበገር የጤና ስርዓት" በሚል መሪ ሃሳብ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ መካሄድ ጀመረ።

በጉባኤው ማስጀመሪያ መርሃ ግብር የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር የትምጌታ አስራት እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የኢትዮጵያን የጤና ዘርፍ እመርታ የሚያሳይ አውደ ርዕይ መርቀው ከፍተዋል።

በአውደ ርዕዩ የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የፌዴራል ሆስፒታሎች እና የክልል ጤና ቢሮዎችና አጋር ድርጅቶች ተሳትፈዋል።