የሰው ሀብት ልማት ዳይሬክቶሬት
ዓላማ
የሰው ሃብት ልማት እና አስተዳደር ዓላማ በሙያዊ ስነምግባር የሚመሩ የተለያዩ ምድቦች ውስጥ የሚሰሩ ብቁ የጤና ሠራተኞችን ማሠልጠንና ማቅረብ ነው። እንዲሁም አዲስ የሰው ሁብት ልማት ስርዓት መንደፍ እና የማቆያ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት ዓላማ አለው። ቀልጣፋ የጤና አገልግሎቶችን ለማድረስ በቂ ችሎታና ተነሳሽነት ያላቸው እና በደንብ የተደገፉ የጤና ባለሙያዎች መኖር አስፈላጊ ነው።
- Read more about የሰው ሀብት ልማት ዳይሬክቶሬት
- 324 views