አቶ ተስፋው ቢፈርድ ደማሴ

Mr.Tesfaw Biferd
የውስጥ ኦዲት ሥራ አስፈፃሚ

የስራ አስፈፃሚው አጭር ታሪክ

አቶ ተስፋው ቢፈርድ ደማሴ ከሐምሌ 2012 ጀምሮ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ፋይናንስ እና ግዥ ዳይሬክቶሬት ውስጥ የተራድኦ ፋይናንስ አስተባባሪ ሆነው አገልግለዋል. በአዲሱ አወቃቀር መሠረት ደግሞ የውስጥ ኦዲት ሥራ አስፈፃሚ ሆነው በማገልገል ላይ ይገኛሉ፡፡

በጤና ሚ/ር ያላቸውን አገልግሎት ጨምሮ በተለያየ ተቋማት በተለያየ የስራ ሃላፊነት እና  በባለሙያ በፋይናንስ፣ በፋይናንስና በጀት፣በውስጥ ኦዲት፣ በግራንት ፋይናንስ፣በግዥና ንብረት አስተዳደር ከአስራ ዘጠኝ ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያላቸው አመራር ናቸው ፡፡

የትምህር ዝግጅት

የመጀመሪያ ድግሪ፡-  በሂሳብ አያያዝ

ሁለተኛ ድግሪ ፤-  ቢዝነስ ማኔጅመንት እና IFRS