ጥራት ያለውን የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት አጋርነታቸውን እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ
ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ቀን /INTERNATIONAL UNIVERSAL HEALTH COVERAGE COMMEMORATION DAY/ “የጤና ኢንቨስትመንት ለሁሉም" /INVEST IN HEALTH SYSTEMS FOR ALL/ በሚል መሪ ቃል በዓለም ዓቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው፡፡
ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ቀን ሲከበር አጋር አካላት አጋርነታቸውን በመቀጠል በጦርነት የወደሙ ጤና ተቋማትን መልሶ ለማቋቋምና ለአገልግሎት ብቁ ለማድረግ እንዲሰሩ ጠይቀዋል፡፡
- Read more about ጥራት ያለውን የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት አጋርነታቸውን እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ
- Log in or register to post comments
- 21 views