የዉጭ አገር ተጓዥ የህክምና ምርመራ የዉጭ አገር ተጓዥ የህክምና ምርመራ

የጤና ጥበቃ ሚኒስተር በህግ በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት ወደ ዉጭ በተለይም ወደአረብ አገር ለሚጓዙ ሰዎች ምርምራ የሚያደርጉ ተቋማትን ከሚመለከታቸዉ አከላት ጋር በመሆን መርጦ ስራ እንዲጀምሩ ታስቦል፡፡

የተቋም ምርጫ መሥፈርት ለማግኘት

ሚኒስትሩን ይተዋወቁ ሚኒስትሩን ይተዋወቁ

ፕሮፌሰር ይፍሩ ብርሃነ

የጤና ጥበቃ ሚንስትር

ዜናዎች እና ለውጦች ዜናዎች እና ለውጦች

ዶ/ር አሚር አማን የጤና ጥበቃ ሚንስትር ሆነው ተሸሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11 ቀን 2010 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ከሰዓት በፊት ባደረገው የምክር ቤቱ 21ኛ መደበኛ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረቡ 16 እጩ የካቢኔ አባላት ሹመትን ያጸደቀ ሲሆን ዶክተር አሚር አማን የጤና ጥበቃ ሚንስትር ሆነው ተሾመዋል፡፡

በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም የተመዘገቡ ለውጦችን ለማስቀጠል አፈፃፀም ላይ የሚታዩ አንኳር ችግሮችን ለመፍታት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ

የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ከበደ ወርቁ በአለም አቀፍ ደረጃ በየአመቱ የሚከበረውን የአለም የጤና ቀን ስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ በሰጡበት ወቅት እንደተናገሩት ኢትዮጵያ የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራምን ነድፋ ተግባራዊ ካደረገች ጀምሮ በሀገሪቱ ዋና ዋና የጤና ችግሮች ላይ ከፍተኛ መሻሻል ተመዝግበዋል፡፡

በሚጥል በሽታ በተያዙ ሰዎች ላይ የሚደርሰው አድልዎና መገለል እየቀነሰ መምጣቱ ተገለጸ

በቤንች ማጂ ዞን በሚጥል በሽታ የተያዙ የህብረተሰብ ክፍሎችን ከጎዳና ላይ በመሰብሰብ በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያስችለው ፕሮጀክት ውጤታማ መሆኑን ማምጣቱን የቤንች ማጂ ዞን ጤና መምሪያ ገለጸ፡፡

የሞባይል መተግበሪያዎች የሞባይል መተግበሪያዎች

የሚኒስቴሩ መልዕክቶች

African Union Statement on the Occasion of the World Malaria Day 2017

Today marks 17 years since African Heads of State and Government committed to key actions to end malaria as a public health threat in the Abuja Declaration on Roll Back Malaria on 25 April...

H.E Dr. Keseteberhan Admasu Speech on the International SBCC Summit, 2016, Addis Ababa, Ethiopia.

Welcome: Mr. Peter Vrooman, Deputy Chief of Mission, US Embassy Jim Ocitti, Public Information Management Division, UN Economic Commission on Africa, Ms. Susan Krenn, Executive Director, Johns Hopkins Center for Communication Programs Distinguished guest and ladies and gentlemen