ከዚህ በኃላ ጤና ሚኒስቴር ፣ ኤጀንሲዎች እና ፌደራል ሆስፒታሎች ከሲጋራ ጭስ ነጻ ሁነዋል

Submitted by dawit.berhanu on Mon, 06/03/2019 - 18:42

ይህን የሚገልጽ ማስታወቂ በዋና መስርያ ቤቱ ግቢ በግጽ የተቀመጠ ሲሆን አዲሱ የምግብ እና የመድኅኒት አስተዳደር አዋጅ አንቀጽ 48፣1 የተቀመጠውን ድንጋጌ መነሻ በማድረግ ከበር መልስ ባሉ የህዝብ መሰብሰቢያ ቦታዎች ማጨስን ይከለክላል እንዲሁም በህዝብ መሰብሰቢያ ቦታዎች ትንባሆ የማጨስ ክልከላን በተመለከተ ግልጽ እና ጎላ ያሉ ማስታወቂያዎች መቀመጥ እንዳለበት አስቀምጧል::