HSTP Countdown Timer HSTP Countdown Timer

 

 ዜናዎች እና ለውጦች ዜናዎች እና ለውጦች

የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የሚዲያና ኮሙኒኬን ባለሙያዎች የጋራ ፎረም መሰረተ

የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት በኖርዌይ እና ስዊድን መንግስት ድጋፍና በኢትዮጵያ መንግስት ትብብር በ1955 ዓ.ም የተመሰረተ አንጋፋ ተቋም ሲሆን....

በለውጥ ውስጥ ያለ ሆስፒታል -በሽኖ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

በሸኖ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በደቡብ ብ/ብ/ህ/ከልል በሀላባ ልዩ ወረዳ በሸኖ ቀበሌ ውስጥ ይገኛል::

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከመከላከያ ጤና መመሪያ ጋር በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዶ/ር አሚር አማንና የስራ ኃላፊቹ ከመከላከያ ሰራዊት ልዑክ ጋር ባደረጉት ውይይት በመከላከያ ጤና መምሪያ ውስጥ በሚገኙ አራት ሆስፒታሎች የአገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል.....

በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የጤና ፌደሬሽን ስብሰባ ተከናወነ

በቴክኖሎጂ የተደገፈ የጤና አገልግሎትን ለምሥራቅ አፍሪካ ሃገራት ጥቅም ላይ ለማዋል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ስብሰባ በአዲስ አበባ ተከናወነ፡፡

የቅርብ ቀን ሁነቶች የቅርብ ቀን ሁነቶች

Back

Call for Abstracts; Neglected Tropical Diseases (NTDs)

National Symposium on Neglected Tropical Diseases (NTDs) Hawassa 11 – 13 July, 2018

National Symposium on Neglected Tropical Diseases (NTDs)

 ዶክተር አሚር አማን

የጤና ጥበቃ ሚንስትር

የዉጭ አገር ተጓዥ የህክምና ምርመራ የዉጭ አገር ተጓዥ የህክምና ምርመራ

የጤና ጥበቃ ሚኒስተር በህግ በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት ወደ ዉጭ በተለይም ወደአረብ አገር ለሚጓዙ ሰዎች ምርምራ የሚያደርጉ ተቋማትን ከሚመለከታቸዉ አከላት ጋር በመሆን መርጦ ስራ እንዲጀምሩ ታስቦል፡፡

የተቋም ምርጫ መሥፈርት ለማግኘት

የሞባይል መተግበሪያዎች የሞባይል መተግበሪያዎች

የሚኒስቴሩ መልዕክቶች

HE Dr. Amir Aman Minister Ministry of Health Speech Given at the African Healthcare Conference

I am delighted to be here today and welcome you all to, Addis Ababa, the capital of Africa and more importantly to the first African Health Care Conference on Track and Trace for Access to Safe Medicine.

African Union Statement on the Occasion of the World Malaria Day 2017

Today marks 17 years since African Heads of State and Government committed to key actions to end malaria as a public health threat in the Abuja Declaration on Roll Back Malaria on 25 April...