HSTP Countdown Timer HSTP Countdown Timer

 

 ዜናዎች እና ለውጦች ዜናዎች እና ለውጦች

በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የጤና ፌደሬሽን ስብሰባ ተከናወነ

በቴክኖሎጂ የተደገፈ የጤና አገልግሎትን ለምሥራቅ አፍሪካ ሃገራት ጥቅም ላይ ለማዋል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ስብሰባ በአዲስ አበባ ተከናወነ፡፡

እስከ ነሀሴ መጨረሻ በአራት ተቋማት 1600 የአጥንት ቀዶ ህክምና ይደረጋል ተባለ

የአጥንት ህክምና ስፔሻሊስቶች ማህበር 13ኛው አመታዊ ጉባኤውን እያካሄደ ነው::

ሚኒስትሩ ለተፈናቃዮች የሚደረግላቸውን የጤና ድጋፍና ክብካቤ ተዘዋውረው ጎበኙ

የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን እና የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር አብርሃ ኦላኖ በምስራቅና በምዕራብ ጉጂ ዞኖች ተፈናቅለው በጌዲዮ ዞን በተለያዩ አራት መጠለያ ጣቢያዎች የሰፈሩ ተፈናቃዮች እየተሰጣቸው ያለውን የጤና ክብካቤ ሁኔታ ተዘዋውረው ተመልክተዋል::

የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ባለሙያዎች ውጤታማ ተግባር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ

ህብረተሰቡ በወረርሽኞችና በተዛማጅ በሽታዎች የዕለት በዕለት ተግባሩ እንዳይበደል ዩኒቨርስቲዎችና አጋር ድርጅቶች ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ሠልጣኞችን በጥራት ለማፍራት የሚያደርጉት ክትትል ፍሬያማ እንደሆነ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ብርሃኑ ፈይሣ ገለፁ፡፡

የቅርብ ቀን ሁነቶች የቅርብ ቀን ሁነቶች

Back

Call for Abstracts; Neglected Tropical Diseases (NTDs)

National Symposium on Neglected Tropical Diseases (NTDs) Hawassa 11 – 13 July, 2018

National Symposium on Neglected Tropical Diseases (NTDs)

 ዶክተር አሚር አማን

የጤና ጥበቃ ሚንስትር

የዉጭ አገር ተጓዥ የህክምና ምርመራ የዉጭ አገር ተጓዥ የህክምና ምርመራ

የጤና ጥበቃ ሚኒስተር በህግ በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት ወደ ዉጭ በተለይም ወደአረብ አገር ለሚጓዙ ሰዎች ምርምራ የሚያደርጉ ተቋማትን ከሚመለከታቸዉ አከላት ጋር በመሆን መርጦ ስራ እንዲጀምሩ ታስቦል፡፡

የተቋም ምርጫ መሥፈርት ለማግኘት

የሞባይል መተግበሪያዎች የሞባይል መተግበሪያዎች

የሚኒስቴሩ መልዕክቶች

HE Dr. Amir Aman Minister Ministry of Health Speech Given at the African Healthcare Conference

I am delighted to be here today and welcome you all to, Addis Ababa, the capital of Africa and more importantly to the first African Health Care Conference on Track and Trace for Access to Safe Medicine.

African Union Statement on the Occasion of the World Malaria Day 2017

Today marks 17 years since African Heads of State and Government committed to key actions to end malaria as a public health threat in the Abuja Declaration on Roll Back Malaria on 25 April...