አጠቃላይ የህዝብ ቁጥር፡73,221,000
ዓመታዊ የህዝብ ቁጥር ዕድገት፡ 2.7%
አጠቃላይ የቆዳ ስፋት፡ 1.1 ሚሊዮን ስኩዌር ኪ.ሜትር
አማካኝ የአንድ ሰው የእድሜ ጣራ(ዓመት)፡ 47/49
የጨቅላ ህጻናት ሞትምጣኔ(ተወልደው አንድ ዓመት ሳይሞላቸው የሚሞቱ ህጻናት ቁጥር)(ከ1000 ህጻናት)፡77
የህጻናት (ከ 5 ዓመት በታች) ሞት መጣኔ(ከ1000 ህጻናት): 123

የኤች.አይ ቪ ኤድስ ሥርጭት መጣኔ(በመቶኛ)(2000)

 

        አገር አቀፍ

3.0

                ከተማ

9.5

                 ገጠር

1.6

 

ወላጆቻቸውን በኤች.አይ.ቪ ኤድስ ያጡ ልጆች(2000)

        አገር አቀፍ

1,004,000

                ከተማ

444,000

                 ገጠር

560,000

 

 

 

 

በኤች አይ.ቪ.ኤድስ ላይ የለ ግንዛቤ (1997)

   ኤች.አይ.ቪ ኤድስ የሰሙ ሰዎች (በመቶኛ)

 

    ሴቶች  (ከ 15-49 ዓመት ዕድሜ)

89.9

    ወንዶች (ከ 15-59 ዓመት ዕድሜ)

96.6

   ኤች.አይ.ቪ ኤድስን ስለመከላከል ያለ ዕውቀት (በመቶኛ)

 

    ኮንዶምን መጠቀም (ወንዶች/ ሴቶች)

64/40

    ወሲብን ከአንድ ጤነኛ ጓደኛ ጋር መወሰን (ወንዶች/ሴቶች)

79/63

    ከወሲብ መታቀብ (ወንዶች/ ሴቶች)

90/62