Skip to Content
|
|
መነሻ
Sign In
Navigation
መነሻ
ለዜጎች
ለመንግስት
ለነጋዴዎች
ለጤና ባለሙያዎች
ለመያድና አለም አቀፍ
የሚኒስትሩ ልዩ ጽ/ቤት
ለዲያስፖራ
Insert title here
ሐምሌ 12, 2009
Breadcrumbs
Ministry of Health
አማርኛ
መነሻ
ስለ ጤና ጥበቃ ሚ/ር
ሰለ ሚኒስቴር መስረያ ቤቱ እይታ
ራዕይ፣ተልዕኮ ስልጣንና ተግባራት
መርሐ ግብርና ፕሮጀክቶች
ዳይሬክቶሬቶች
አጋሮች
የክልል ጤና ቢሮዎች
ስለ ጤና ዘርፍ
የዘርፉ እይታ
የስታትስቲክስ መረጃዎች
ፖሊሲና ስትራቴጂ
የሚሌኒየሙ የልማት ግቦች
ስለ አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት /አተት/
የአተት ሕክምና መስጫ ማዕከላት ዝርዝር ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ
ዜናዎችና ለውጦች
መረጃን መሠረት ይደረጉና ጥራት ያላቸው የጤና አገልግሎቶችን ለሁሉም ማቅረብ እንደሚገባ ተገለፀ
ለጤና አጀንዳዎች ትኩረት በመስጠት መረጃን መሠረት ያደረጉና ጥራት ያላቸው የጤና አገልግሎቶችን ለሁሉም ማቅረብ እንደሚገባ የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ኢጋድ አስታወቀ፡፡ የተለያዩ የመረጃ አማራጮችን መሠረት በማድረግ ድንበር በሚጋሩ የቀጣናው አገራት ውስጥ ተላላፊና ተሻጋሪ ከሆኑ በሽታዎች...
Read More
About መረጃን መሠረት ይደረጉና ጥራት ያላቸው የጤና አገልግሎቶችን ለሁሉም ማቅረብ እንደሚገባ ተገለፀ
»
7/12/17
8 Views
የመጀመሪያው ዓመታዊ የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ኮንፍረንስ ተካሄደ
በድንገት እና በአጣዳፊ ሁኔታዎች የሚከሰቱትን የተለያዩ በሽታዎችን ቀድሞ በማወቅ እና አስፈላጊውን የቅድመ ጥንቃቄ እንዲወሰድ በማድረግ ብሎም በሽታዎቹ የሚያስከትሉትን ጉዳት በመቀነሱ ረገድ የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ዓመታዊ...
Read More
About የመጀመሪያው ዓመታዊ የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ኮንፍረንስ ተካሄደ
»
6/28/17
51 Views
የእዣ ወረዳ በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም አፈጻጸም ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ
የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በአገር አቀፍ ደረጃ በጤናው ዘርፍ የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ እየተገበራቸው ካሉት ከአራቱ አጀንዳዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን የወረዳ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ እና አፈጻጸም መሰረት ያደረገ ጉብኝት አካሄደ፡፡ ጉብኝቱ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ...
Read More
About የእዣ ወረዳ በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም አፈጻጸም ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ
»
6/27/17
68 Views
የሚጥል በሽታ ህሙማን ከሚደርስባቸው መገለልና መድሎ ህብረተሰቡ ሊታደጋቸውና ድጋፍ ሊያደርግላቸው እንደሚገባ ተገለጸ
የሚጥል በሽታ በአገር አቀፍ ደረጃ ለ2ኛ ጊዜ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በቤንች ማጂ ዞን ሚዛን አማን ከተማ "በህክምና እገዛ ከሚጥል በሽታ ጋር ስኬታማ ህይወትን መምራት ይቻላል" በሚል መሪ ቃል በፓናል ውይይትና በእግር ጉዞ ተከበረ፡፡ በዓሉን የፌዴራል ጤና ጥበቃ...
Read More
About የሚጥል በሽታ ህሙማን ከሚደርስባቸው መገለልና መድሎ ህብረተሰቡ ሊታደጋቸውና ድጋፍ ሊያደርግላቸው እንደሚገባ ተገለጸ
»
6/22/17
46 Views
ደም የመለገስ ልማድ ለማዳበር ሰፊ ስራ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ
በህብረተሰባችን ዘንድ ያለው ደም የመለገስ ልማድ ከሚፈለገውና ከሚጠበቀው አንፃር ሲታይ ሊሻሻል የሚገባው መሆኑ ተገልጿል፡፡ ይህ የተባለው ለ14ኛ ጊዜ የሚከበረው የአለም የደም ለጋሾች ቀን በማስመልከት ጋዜጣዊ መግለጫ በተሰጠበት ወቅት ነው፡፡ ደም በተፈጥሮ የሚገኝ መድሃኒት ነው፣ እንዲሁም ደም...
Read More
About ደም የመለገስ ልማድ ለማዳበር ሰፊ ስራ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ
»
6/14/17
220 Views
Next
RSS
(Opens New Window)
የነፃ ስልክ ጥሪ
8335
8772
ሚኒስትሮች
የሚኒስትር ፅ/ቤት
የኦፕሬሽን ሚኒሰትር ዲኤታ ጽ/ቤት
የፕሮግራም ሚኒሰትር ዲኤታ ጽ/ቤት
ተጠሪ መስሪያ ቤቶች
የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና
መቆጣጠርያ
ጽ/ቤት
የመድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ
የኢትዮጵያጤና መድን ኤጀንሲ
የአፍሪካ ስጋ ደዌና ሳንባ ነቀርሳ መከላከያና ማሰልጠኛ ማዕከል
ቅዱስ ጴጥሮስ የቲቢ ስፔቫላይዝድ ሆስፒታል
ቅዱስ ጳዉሎስ
ሆስፒታል
ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ
ቅዱስ አማኑኤል የአእምሮ ስፔቨላይዝድ ሆስፒታል
የጤና አገልግሎት ሰጪዎች
ጤና ጣብያዎች
ሆስፒታሎች
የመድሐኒት መደብሮች
ዜናዎችና ለውጦች
የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ዜናዎች
የዜና ክምችት