ዜናዎችና ለውጦች

የሚጥል በሽታ ህሙማን ከሚደርስባቸው መገለልና መድሎ ህብረተሰቡ ሊታደጋቸውና ድጋፍ ሊያደርግላቸው እንደሚገባ ተገለጸ

የሚጥል በሽታ በአገር አቀፍ ደረጃ ለ2ኛ ጊዜ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በቤንች ማጂ ዞን ሚዛን አማን ከተማ  "በህክምና እገዛ ከሚጥል በሽታ ጋር ስኬታማ ህይወትን መምራት ይቻላል" በሚል መሪ ቃል በፓናል ውይይትና በእግር ጉዞ ተከበረ፡፡ በዓሉን የፌዴራል ጤና ጥበቃ...

ደም የመለገስ ልማድ ለማዳበር ሰፊ ስራ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

በህብረተሰባችን ዘንድ ያለው ደም የመለገስ ልማድ ከሚፈለገውና ከሚጠበቀው አንፃር ሲታይ ሊሻሻል የሚገባው መሆኑ ተገልጿል፡፡ ይህ የተባለው ለ14ኛ ጊዜ የሚከበረው የአለም የደም ለጋሾች ቀን በማስመልከት ጋዜጣዊ መግለጫ በተሰጠበት ወቅት ነው፡፡ ደም በተፈጥሮ የሚገኝ መድሃኒት ነው፣ እንዲሁም ደም...

የሀገራችንን የጤና ፖሊሲ ውጤታማነት ለማረጋገጥ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ የፌደራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሠራተኞች አስታወቁ

በጤናው ዘርፍ የተመዘገቡትን ድሎች ጠብቆ በማቆየትና ተጨማሪ ድሎችን በማስመዝገብ የሀገራችንን የጤና ፖሊሲ ውጤታማነት ለማረጋገጥ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ  የፌደራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሠራተኞች አስታወቁ፡፡ ዶ/ር ከበደ ወርቁ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዲኤታ የሚኒስቴር መ/ቤቱ ሠራተኞች...

የዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የአለም ጤና ጥበቃ ደርጅት ዳይሬክተር ጀኔራል ሆነው በመመረጣቸው ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የተላለፈ መልዕክት

ለዘመናት የሀገራችን ሕዝብ በተላላፊ በሽታዎች መዛመት በኢኮኖሚያዊ እድገቱ በአካሉና በህይወቱ መስዋእትነት እየከፈለ የቆየበት ዘመን አልፎ ዛሬ ሃገራችን በጤናው ዘርፍ በሽታን በመከላከል ፖሊሲ ላይ በመመስረት ለአለም ተምሳሌት የሆኑ ሥራዎችን አበርክታ የተላላፊ በሽታዎች እንደ ወባ፣ ኤች አይ ቪ ኤድስ እና...

በተደጋጋሚ ደም በመለገስ አርአያ የሆኑ ግለሰቦች እውቅና ተሰጣቸው

በበጎ ፈቃድ ከፍተኛ ደም የመለገስ ተግባር ያከናወኑ ግለሰቦች እና ደም በማስለገስ የተሻለ አፈፃፀም ያስመዘገቡ የደም ባንክ ቅርንጫፎች እውቅና ያገኙት የግማሽ ዓመትና የዘጠኝ ወር የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ ግንቦት 05 እና 06/2009 በቢሾፍቱ ከተማ በተካሄደበት ወቅት ነው፡፡ ከተለያዩ ክልሎች እና...