የዉጭ አገር ተጓዥ የህክምና ምርመራ የዉጭ አገር ተጓዥ የህክምና ምርመራ

የጤና ጥበቃ ሚኒስተር በህግ በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት ወደ ዉጭ በተለይም ወደአረብ አገር ለሚጓዙ ሰዎች ምርምራ የሚያደርጉ ተቋማትን ከሚመለከታቸዉ አከላት ጋር በመሆን መርጦ ስራ እንዲጀምሩ ታስቦል፡፡

የተቋም ምርጫ መሥፈርት ለማግኘት

ሚኒስትሩን ይተዋወቁ ሚኒስትሩን ይተዋወቁ

ፕሮፌሰር ይፍሩ ብርሃነ

የጤና ጥበቃ ሚንስትር

ዜናዎች እና ለውጦች ዜናዎች እና ለውጦች

በኢትዮጵያ በእናቶችና ህፃናት ጤንነት ላይ የሚመክር አለም አቀፍ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

ለእናቶችና ህፃናት ህይወት አስከፊ የሆኑ መሰናክሎችን ለመቅረፍ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት በሙሉ በቅንጅትና በህብረት መስራት እንዳለባቸው ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኘሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በዛሬው ዕለት በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ አራተኛውን 'አክቲንግ ኦን ዘ ኮል' በሚል ርዕስ በእናቶችና ህፃናት ጤና ላይ ትኩረቱን ያደረገውን ዓለም አቀፋዊ ስብሰባ በከፈቱበት ወቅት እንዳስታወቁት የእናቶችና ህፃናት ሞትን በመቀነሱ ረገድ ኢትዮጵያ ውጤታማ ሥራዎችን እያከናወነች እንደሆነ ገልፀዋል፡

የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ ከ58 ወረዳዎች ወባን ጨርሶ ለማስወገድ የሚያስችል መርሃ ግብር ይፋ አደረገ

የክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር አበባው ገበየው መርኃ ግብሩን በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት እንደተናገሩት በክልሉ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ባልተስፋፋበት እንዲሁም የህክምና መድሃኒቶችና ግብአቶች ባልተሟሉበት ወቅት የወባ በሽታ ያደረሰው የህመምና የሞት መጠን የማይረሣ ጥቁር ጠባሳ ጥሎ አልፏል ብለዋል፡፡

የጤና ጥበቃ እና የሴቶችና ህፃናት ሚኒስቴር የእናቶችንና ህፃናት ቀንን በጋራ አከበሩ

መጪውን የ2010 አዲስ ዓመት ለመቀበል የሚስችል አገር አቀፍ የአከባበር በዓላት መካከል ነሃሴ 26/2009 ዓ.ም የእናቶችና ህጻናት ቀን ተብሎ በተሰየመው መሰረት የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከሴቶችና ህፃናት ሚኒስቴር ጋር በመሆን በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜድካል ኮሌጅ ሆስፒታልና በጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል በዕለቱ አዲስ የተወለዱ ህጻናትን በመጎብኘት እንዲሁም በኮከበ ፀሀይ የህፃናት ማቆያ ቦታና ጥቃት የደረሰባቸውን ሴቶች ተዘዋውረው በመጎብኘትና የተለያዩ የአዲስ ዓመት ስጦታዎችን በመስጠት አከበሩ፡፡

የሞባይል መተግበሪያዎች የሞባይል መተግበሪያዎች

የሚኒስቴሩ መልዕክቶች

African Union Statement on the Occasion of the World Malaria Day 2017

Today marks 17 years since African Heads of State and Government committed to key actions to end malaria as a public health threat in the Abuja Declaration on Roll Back Malaria on 25 April...

H.E Dr. Keseteberhan Admasu Speech on the International SBCC Summit, 2016, Addis Ababa, Ethiopia.

Welcome: Mr. Peter Vrooman, Deputy Chief of Mission, US Embassy Jim Ocitti, Public Information Management Division, UN Economic Commission on Africa, Ms. Susan Krenn, Executive Director, Johns Hopkins Center for Communication Programs Distinguished guest and ladies and gentlemen