የቅርብ ቀን ሁነቶች የቅርብ ቀን ሁነቶች

የዉጭ አገር ተጓዥ የህክምና ምርመራ የዉጭ አገር ተጓዥ የህክምና ምርመራ

የጤና ጥበቃ ሚኒስተር በህግ በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት ወደ ዉጭ በተለይም ወደአረብ አገር ለሚጓዙ ሰዎች ምርምራ የሚያደርጉ ተቋማትን ከሚመለከታቸዉ አከላት ጋር በመሆን መርጦ ስራ እንዲጀምሩ ታስቦል፡፡

የተቋም ምርጫ መሥፈርት ለማግኘት

ሚኒስትሩን ይተዋወቁ ሚኒስትሩን ይተዋወቁ

ፕሮፌሰር ይፍሩ ብርሃነ

የጤና ጥበቃ ሚንስትር

ዜናዎች እና ለውጦች ዜናዎች እና ለውጦች

የጉባኤው ተሳታፊዎች በዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ በቡድን መከሩ

ከትላንትና ጀምሮ በጎንደር ከተማ ሲቪል ሰርቪስ አዳራሽ ለጉባኤ የተቀመጡት ተሳታፊዎች በስድስት ቡድን በመከፋፈልና በዋና ዋና የጤናው ዘርፍ የትራንስፎርሜሽን አጀንዳዎች ላይ በመምከር ለቀጣይ አጋዥ የሆኑ አቅጣጫዎችን አመለከቱ፡፡ ሚኒስትሩ የሎዛ መርያም ሠፈር የማዋለጃ ማዕከልን ጎበኙ፡፡

19ኛው የጤናው ዘርፍ ጉባኤ በጎንደር ከተማ ተጀመረ

በየዓመቱ የሚካሄደው የጤናው ዘርፍ ጉባኤ በጎንደር ከተማ በሚገኘው የከተማው ሲቪል ሰርቪስ የስብሰባ አዳራሽ በይፋ ተጀመረ፡፡

የሞባይል መተግበሪያዎች የሞባይል መተግበሪያዎች

የሚኒስቴሩ መልዕክቶች

African Union Statement on the Occasion of the World Malaria Day 2017

Today marks 17 years since African Heads of State and Government committed to key actions to end malaria as a public health threat in the Abuja Declaration on Roll Back Malaria on 25 April...

H.E Dr. Keseteberhan Admasu Speech on the International SBCC Summit, 2016, Addis Ababa, Ethiopia.

Welcome: Mr. Peter Vrooman, Deputy Chief of Mission, US Embassy Jim Ocitti, Public Information Management Division, UN Economic Commission on Africa, Ms. Susan Krenn, Executive Director, Johns Hopkins Center for Communication Programs Distinguished guest and ladies and gentlemen