የዉጭ አገር ተጓዥ የህክምና ምርመራ የዉጭ አገር ተጓዥ የህክምና ምርመራ

የጤና ጥበቃ ሚኒስተር በህግ በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት ወደ ዉጭ በተለይም ወደአረብ አገር ለሚጓዙ ሰዎች ምርምራ የሚያደርጉ ተቋማትን ከሚመለከታቸዉ አከላት ጋር በመሆን መርጦ ስራ እንዲጀምሩ ታስቦል፡፡

የተቋም ምርጫ መሥፈርት ለማግኘት

ሚኒስትሩን ይተዋወቁ ሚኒስትሩን ይተዋወቁ

ፕሮፌሰር ይፍሩ ብርሃነ

የጤና ጥበቃ ሚንስትር

ዜናዎች እና ለውጦች ዜናዎች እና ለውጦች

13ኛው ብሄራዊ የቲቢ በሽታ ምርምርና ጥናት ጉባኤ በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲዩት እየተካሄደ ነው

የጤናው ዘርፍ ዕቅድ አካል የሆነው የቲቢ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር እ. ኤ. አ ከ2035 ጀምሮ ከቲቢ ነፃ የሆነች ኢትዮጵያ ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክትር ከበደ ወርቁ ተናግረዋል፡፡

ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ የቢሾፍቱ ሆስፒታል መድሀኒቱን የተላመደ ቲቢ ህክምና ማዕከል ጎበኘች

ኢትዮጵያ የቲቢ በሽታ መካላከል የክብር አምባሳደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የቢሾፍቱ ሆስፒታል መድሀኒቱን የተላመደ ቲቢ ህክምና ማዕከልን ከሰሞኑን ጎብኝታለች ፡፡ በጉብኝቱም ወቅት መድሀኒቱን ከተላመደ ቲቢ ህሙማን ጋርም ቆይታ አድርጋለች፡፡

የወባ በሽታን ጨርሶ ለማጥፋት የሁሉም ህብረተሰብ ሚና ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ

የዓለም የወባ ቀን በየዓመቱ ሚያዚያ 17 ቀን ይከበራል፡፡ ዘንድሮም በሀገራችን ለ10ኛ ጊዜ ‹‹ወባን በጋራ ጨርሶ እናስወግድ›› በሚል መሪ ቃል በጋምቤላ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በጋምቤላ ከተማ ይከበራል፡፡ ሚያዚያ 12 ቀን 2009 ዓ.ም በፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር መሰብሰቢያ አዳራሽ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ወባ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል የሚያጠቃ በሽታ ከመሆኑም በላይ 75 በመቶ የሚሆነው የሀገራችን አካባቢ ለወባ በሽታ መከሰት ምቹ መሆኑና 60 በመቶ የሚሆነው ህዝብ ለበሽታው ተጋላጭ መሆኑ ተገለጸ፡፡

የሞባይል መተግበሪያዎች የሞባይል መተግበሪያዎች

የሚኒስቴሩ መልዕክቶች

African Union Statement on the Occasion of the World Malaria Day 2017

Today marks 17 years since African Heads of State and Government committed to key actions to end malaria as a public health threat in the Abuja Declaration on Roll Back Malaria on 25 April...

H.E Dr. Keseteberhan Admasu Speech on the International SBCC Summit, 2016, Addis Ababa, Ethiopia.

Welcome: Mr. Peter Vrooman, Deputy Chief of Mission, US Embassy Jim Ocitti, Public Information Management Division, UN Economic Commission on Africa, Ms. Susan Krenn, Executive Director, Johns Hopkins Center for Communication Programs Distinguished guest and ladies and gentlemen