HSTP Countdown Timer HSTP Countdown Timer ዜናዎች እና ለውጦች ዜናዎች እና ለውጦች

ህክምና በመድሃኒት ብቻ አይሠጥም መንፈስንም በማከም እንጂ፡- የሀይማኖት አባቶች

በኢፌዲሪ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የአለርት ህክምና ማዕከል የአራት የሐይማኖት ተቋማት መሪዎች ተገኝተው ሕሙማንን ጎብኝተዋል፡፡

"ህፃን ብርሀኑ (አበጥር) ወርቁ በአጭር ጊዜ የውጪ ሀገር ህክምና የሚያገኝበትን ሁኔታዎች መፍጠርና ለዚህ ደግሞ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል፡፡" የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክብር አቶ ደመቀ መኮንን

"ህፃን ብርሀኑ (አበጥር) ወርቁ በአጭር ጊዜ የውጪ ሀገር ህክምና የሚያገኝበትን ሁኔታዎች መፍጠርና ለዚህ ደግሞ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል፡፡" የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክብር አቶ ደመቀ መኮንን ዛሬ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በመገኘት ህፃን ብርሀኑ (አበጥር) ወርቁን ያለበትን የጤና ሁኔታ ጎብኝተዋል፡፡

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የሜድካል ስፔሻላይዜሽን አገልግሎትን ለማስፋፋት የሚያስችል ስምምነት ከስፔን መንግስት ጋር ተፈራረመ

ሚኒስቴር መስርያ ቤቱ ባገኘው ድጋፍ በዓይነቱ አዲስ የሆነ የሜድካል ስፔሻላይዜሽን አገልግሎት በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ለማስፋፋት እንደሚረዳ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ የስፔን መንግስት አምባሳደር በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ለማወቅ ተችሏል፡፡

8ኛው የጤናው ዘርፍ የሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ አመታዊ የምክክር መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል

አገር አቀፍ 8ኛው የጤናው ዘርፍ የሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ አመታዊ የምክክር መድረክ በሀዋሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ይህ መድረክ “የሴቶች፣ ወጣቶችና አካልጉዳተኞች ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለተሻለ የጤና ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን እቅድ ስኬት” በሚል መሪ ቃል ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2010 ይካሄዳል፡፡

ዶክተር አሚር አማን

የጤና ጥበቃ ሚንስትር

የዉጭ አገር ተጓዥ የህክምና ምርመራ የዉጭ አገር ተጓዥ የህክምና ምርመራ

የጤና ጥበቃ ሚኒስተር በህግ በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት ወደ ዉጭ በተለይም ወደአረብ አገር ለሚጓዙ ሰዎች ምርምራ የሚያደርጉ ተቋማትን ከሚመለከታቸዉ አከላት ጋር በመሆን መርጦ ስራ እንዲጀምሩ ታስቦል፡፡

የተቋም ምርጫ መሥፈርት ለማግኘት

የሞባይል መተግበሪያዎች የሞባይል መተግበሪያዎች

የሚኒስቴሩ መልዕክቶች

HE Dr. Amir Aman Minister Ministry of Health Speech Given at the African Healthcare Conference

I am delighted to be here today and welcome you all to, Addis Ababa, the capital of Africa and more importantly to the first African Health Care Conference on Track and Trace for Access to Safe Medicine.

African Union Statement on the Occasion of the World Malaria Day 2017

Today marks 17 years since African Heads of State and Government committed to key actions to end malaria as a public health threat in the Abuja Declaration on Roll Back Malaria on 25 April...