የጤና ባለሙያ የቅጥር ማስታወቂያ

Submitted by admin on Tue, 03/10/2020 - 15:49

የጤና ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር ዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው

  • ጠቅላላ ሀኪም
  • ቢኤስ ሲ ነርስ
  • ጤና መኮነን
  • አከባቢ ጤና አጠባበቅ እና
  • ጤና አጠባበቅ ትምህርት

ባለሙያዎችን ለ 6 ወራት በኮንትራት በመቅጠርና አስፈላጊውን ስልጠና በመስጠት በአዲስ አበባና በተለያዩ ክልሎች ስር ባሉ የጤና ተቋማት ለማሰራት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከላይ በተዘረዘሩ የሙያ ዓይነቶች ከተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪ ድግር ተመርቃችሁ ወደ ስራ ያልተሰማራችሁ ባለሙያዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከመጋቢት 02 ቀን 2012 . ም ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀናት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ እና የሙያ ፍቃድ የማይመለስ አንድ ኮፒ ይዛችሁ ጤና ሚኒስቴር አንደኛ ፎቅ የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመምጣት አልያም ታች ባለው ፎርም በሞምላት ኦንላይን እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡

የመኖርያ አድራሻ
መኖሪያ አድራሻ
One file only.
80 MB limit.
Allowed types: gif jpg png bmp eps tif pict psd txt rtf html odf pdf doc docx ppt pptx xls xlsx xml avi mov mp3 ogg wav bz2 dmg gz jar rar sit svg tar zip.
One file only.
80 MB limit.
Allowed types: gif jpg png bmp eps tif pict psd txt rtf html odf pdf doc docx ppt pptx xls xlsx xml avi mov mp3 ogg wav bz2 dmg gz jar rar sit svg tar zip.