የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እና አዋጁን ለማስፈፀም የወጣውን ደንብ ለማስፈፀም በሚኒስትሮች ኮሚቴ የወጣ መመሪያ