Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia MOH  
Tigrigna Homepage Home Page Citizens Page for Citizens Government Page for Government Business Page for Business Health Professionals Page for Health Professionals NGOs and Internationals Page for NGOs and Internationals Dispora Page for Dispora Decrease font Increase font

 ተጠሪ መስሪያ ቤቶች

 ኃላፊነትን ስለመወሰን

የፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ፖርታል የመረጃ ቅብብልን ለማቃለል በየቀኑ እየተጋ ይገኛል እዚህ የመንግስት የመረጃ ፖርታል ላይቀረበው መረጃ መቶ በመቶ ትክክለኛና ወቅታዊ ነው ብለን ማረጋገጥ አንችልም ምክንያቱም በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የሚገኘው መረጃ በሚመለከተው የመንግስት አካል በተገቢው ጊዜ መለወጥ ስላለበት ነው፡፡

በእዚህ የሚኒስቴር ፖርታል ላይ ወቅታዊ ያልሆነ  ወይንም የተለወጠ አልያም የተሳሳተ መረጃ ካገኙ ከዚህ በታች በተሰጠው አድራሻ እንዲያሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን፡፡