Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia MOH  
Tigrigna Homepage Home Page Citizens Page for Citizens Government Page for Government Business Page for Business Health Professionals Page for Health Professionals NGOs and Internationals Page for NGOs and Internationals Dispora Page for Dispora Decrease font Increase font

 ተጠሪ መስሪያ ቤቶች

 ፖሊሲና ስትራቴጂ

አጠቃላይ ፓሊሲ

አጠቃላይ ፓሊሲው የሚያውጠነጥነው፡- በጤና አገልግሎት አሰጣጥ ስረአቱ፣ ከሌሎች ዘርፎች አገራትና ድርጅቶች ጋር አብሮ መስራት፣ የተለያዩ ሀብቶችን በሚገባ ስለመጠቀም፣ ስራ አቅም ግንባታና ለጤና አገልግሎት መክፈል ለማይችሉ የሚወሰድ እርምጃ ላይ ነው፡፡

 

አጠቃላይ ስትራተጂ

በፖሊሲው መሰረትና ቅድሚያ በሚሰጣቸው የፓሊሲው ክፍሎች ላይ በመመርኮዝ ስትራቴጂዎች ተቀርፀዋል፡፡