HSTP Countdown Timer HSTP Countdown Timer ዜናዎች እና ለውጦች ዜናዎች እና ለውጦች

የኢትዮጵያ የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም በዓለም ጤና ድርጅት ጉባዔ ላይ ተደነቀ

ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ መርሀ ግብር ውጤታማ ይሆን ዘንድ የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞችን በመጠቀም ለህዝቦቿ እየሰጠች ያለችው የጤና ግልጋሎት በ71ኛው ዓለም አቀፍ የዓለም ጤና ድርጅት ስብሰባ ላይ ከፍተኛ አድናቆትን ማግኘቱ ተሰማ፡፡

የኢቦላ በሽታን ለመከላከል የሚረዳ ቅደመ ዝግጅት ሥራዎች መጀመራቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ

ኢቦላ በተባለ ቫይረስ አማካኝነት የሚተላለፈው የበሽታ ወረርሽኝ ወደ ሀገራችን እንዳይገባ አስፈላጊውን የመከላከል እና የመቆጣጠር ሥራዎችን እየተከናወነ መሆኑን የፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ከ100ሺ ከሚወልዱ እናቶች ውስጥ 1400 የነበረው የሞት መጠን ወደ 412 ለመቀነስ ተችሏል-የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር

አንድም ሳይቀር ፍትሃዊ የመሰረታዊ ጤና አገልግሎት ለሁሉም የከተማ ነዋሪዎች- የዘንድሮ የከተማ ጤና ኤክስቴሽን ፕሮግራም መሪቃል፡፡

ዶክተር አሚር አማን

የጤና ጥበቃ ሚንስትር

የዉጭ አገር ተጓዥ የህክምና ምርመራ የዉጭ አገር ተጓዥ የህክምና ምርመራ

የጤና ጥበቃ ሚኒስተር በህግ በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት ወደ ዉጭ በተለይም ወደአረብ አገር ለሚጓዙ ሰዎች ምርምራ የሚያደርጉ ተቋማትን ከሚመለከታቸዉ አከላት ጋር በመሆን መርጦ ስራ እንዲጀምሩ ታስቦል፡፡

የተቋም ምርጫ መሥፈርት ለማግኘት

የሞባይል መተግበሪያዎች የሞባይል መተግበሪያዎች

የሚኒስቴሩ መልዕክቶች

HE Dr. Amir Aman Minister Ministry of Health Speech Given at the African Healthcare Conference

I am delighted to be here today and welcome you all to, Addis Ababa, the capital of Africa and more importantly to the first African Health Care Conference on Track and Trace for Access to Safe Medicine.

African Union Statement on the Occasion of the World Malaria Day 2017

Today marks 17 years since African Heads of State and Government committed to key actions to end malaria as a public health threat in the Abuja Declaration on Roll Back Malaria on 25 April...